አገልግሎቻችን

ለተለያዩ ፕሮግራሞች የምርት አቅርቦት እንሰጣለን

አዳዲስ የተጠመቁ ጠላ እና ጠጆቻችንን ለተለያዩ  ፕሮግራሞች በጥራት  እናቀርባለን። ለሰርግ፣ ለለቅሶ፣ ለበአላት፣ እንዲሁም ለማንኛዉም ፕሮግራሞች በጥራት ጠምቀን እናቀርባለን።

  • ንፁህናለመቅረብ ዝግጁ የሆኑ ባህላዊ መጠጦች እናቀርባለን
  • ለትልልቅፕሮግራሞች የብዛት ትእዛዞችን  እንቀበላለን
  • በታማኝነትናበሰዓት እናደርሳለን 

የመጠጥ አቅርቦት አገልግሎት

እኛ በባህላዊ መጠጦች አቅርቦት አገልግሎት  ፕሮግራሞችዎን እንሞላለን ። ለሚከተሉት አገልግሎቶች የባህላዊ መጠጦች አቀርቦት እንሰጣለን፦

  • ለሰርግ
  • ለለቅሶ
  • ለልደት
  • ለድርጅትፕሮግራሞች
  • ለበዓላትእና ለማንኛውም አይነት ፕሮግራሞች  እናቀርባለን።

ለጅምላ እና ችርቻሮ የመሸጫ አቅርቦት

ከጅምላ እና ከችርቻሮ ሻጭ ነጋዴዎች ጋር  በመተባበር ለማህበረሰቡ ጥራት ያላቸዉን ባህላዊመጠጦች እናቀርባለን።

የተለየ ትእዛዝ

ልዩ እና በብዛት የተሰራ ጠላ፣ ጠጅ ወይም ብጥብጥ  (የጠላ ብጥብጥ) ትእዛዞችን እንደፋላጎትዎ በመቀበል እናቀርባለን።

Why choose us

  1. 100% እውነተኛየኢትዮጵያ ጣዕምን ከትውልድ ወደ  ትውልድ በሚያሸጋግር የጥንታዊ መጠጥ አሰራር ተከትለን ስለምንሰራ፣
  2. ለመጠጦቻችንየምንጠቀማቸውን እያንዳንዱን  ግብአቶቻችንን እራስችን ስለምናመርት፣
  3. በታማኝነት፣ በጥራት እና በጥንቃቄ ሰሐምንሰራ፣
  4. በተለያዩአማራጮች ምርቶቻችንን ሰለምናቀርብ፣
  5. ጥራቱንእና ደረጃዉን የመጠበቀ የመጠጥ ኬተሪንግ አቅርቦት ስላለን፣
  6. ሀገራዊየሆኑ ጥሬ እቃዎችን በመጠቀም  ለማህበረሰባችን የስራ እድሎችን እንፈጥራለን።

© 2023 All right Reseved