ምርቶቻችን

በማራኪ ጠላ እና ጠጅ ፣አንዱ የምርቶቻችን ጥራት  መሠረት በራሳችን የእርሻ ቦታ ላይ ግብአቶቻችንን ማምረታችን ነዉ፤ ይሄ ከመሬት ወደ ጠርሙስ የሆነ የአሰራር ዘዴ እኛን ከሙያችን ጋር እና ከኢትዮጵያ ባህል ሐረግ ጋር በጥልቅ  አገናኝቷል።

ምርቶቻችን

ጠላ (Tela)

ጠላ በራሳችን ከተከለከለ ስንዴ፣ ገብስ እና ጌሾ የተዘጋጀ

ባህላዊ   የኢትዮጵያዊ መጠጥ ነዉ። ጠላ የኢትዮጵያን አብሮ

 የመስራት፣ የመብላት እና ኢትዮጵያዊያን ያላቸዉን ማህበራዊ

ትስስር የሚያሳይ ነዉ። ለማንኛዉም አይነት ፕሮግራም ቢሆን

ጠላ የኢትዮጵያዊያን ተመራጭ መጠጥ ነው ። እኛም በጥራቱ

እና በጣዕሙ ወደር የሌለውን የማራኪን ጠላ አቅርበንላቹሀል።

ብጥብጥ (Mixed Tela Ingredients)

በቤታቸዉ ጠላን ለሚያዘጋጁ ሰዎች፣ እኛ 

የጠላን ብጥብጥ እናቀርባለን። 

የጠላ ግብአቶችን ከነአሰራራቸዉ (Powdered Tela Raw Materials with Recipe)

በቤታቸዉ ሆነዉ ጠላን ለሚጠምቁ ሰዎች እንዲሁም ለሚሸጡ

 ጋዴዎች የጠላን ግብአቶች በድቄት መልክ ከነአሰራሩ 

አዘጋጅተንላችዋል

ጠጅ (Tej)

ጠጅ የኢትዮጵያ ተወዳጅ የማር ወይን ነው፤ እኛ ከራሳችን የንብ

ማነቢያ ቦታ በምንሰበስበዉ ንፁህ ማርን ከሚያስደስቱ ቅመሞች

ጋር በመቀላቀል የሚሰራ ባህላዊ

መጠጥ ነው። በብርሌ የተቀመጠ ጠጅ እንደ መጠጥ ብቻ ሳይሆን 

የእኛን እና የኢትዮጵያን ባህል እና ማህበረሰብ መንፈስ

የሚያንፀባርቅ ነው። በእያንዳንዱ የጠጅ ጠርሙስ ዉስጥ

የኢትዮጵያን ባህል እና አብሮነት እናሳያለን።

  • በ100% ንፁህኢትዮጵያዊ ማር ተዘጋጀ፣
  • በተፈጥሮአዊመንገድ የተመረተ፣
  • ባህላዊ፣ጣፋጭ፣ እና ለመጠጣት ቀላል የሆነ መጠጥ ነዉ።

© 2023 All right Reseved