እኛ በባህላዊ መጠጦች አቅርቦት አገልግሎት ፕሮግራሞችዎን እንሞላለን ። ለሚከተሉት አገልግሎቶች የባህላዊ መጠጦች አቀርቦት እንሰጣለን፦
ከጅምላ እና ከችርቻሮ ሻጭ ነጋዴዎች ጋር በመተባበር ለማህበረሰቡ ጥራት ያላቸዉን ባህላዊመጠጦች እናቀርባለን።
ልዩ እና በብዛት የተሰራ ጠላ፣ ጠጅ ወይም ብጥብጥ (የጠላ ብጥብጥ) ትእዛዞችን እንደፋላጎትዎ በመቀበል እናቀርባለን።
© 2023 All right Reseved